ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ በቅርቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የብ.አ.ዴ.ን አመራር አቶ ተስፋየ ጌታቸው ቤተሰቦች ቤት (ባሕር ዳር) በመገኘት ሀዘናቸውን ገልጸዋል፡፡